የዓለም የፖስታ ቀን ሩጫ • World Post Day Run

በመስከረም 29፣ 2015 በተከበረው የዓለም ፖስታ ቀን እንደ ፖስታ ቤተሰብ ያደረግነውን አዝናኝ ሩጫ በጨረፍታ እነሆ! በድጋሚ መልካም የዓለም ፖስታ ቀን ይሁንልን! #የዓለምፖስታቀን Here is a quick recap of the fun run we had as a post family!

World Post Day

የኢትዮጵያፖስታ በዩፒዩ ኦክቶበር 9 የሚከበረውን የአለም የፖስታ ቀን እያከበረ ነው። የበዓሉ ዋና ዓላማ የፖስታ ዘርፉ በሰዎች የየዕለት ሕይወት ውስጥ ያለውን ሚና እንዲሁም ለዓለም ዓቀፍ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ያለውን አስተዋጽዖ ማስገንዘብ ሲሆን የዚህ ዓመቱ ፖስታ ቀን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ “Post for Planet” / “ፖስታ ለፕላኔት” በሚል የኅብረቱ አባላት በሆኑ 192 አገራት ተከብሮ ይውላል። “ፖስታ ትላንት ዛሬና […]