የዓለም የፖስታ ቀን ሩጫ • World Post Day Run

በመስከረም 29፣ 2015 በተከበረው የዓለም ፖስታ ቀን እንደ ፖስታ ቤተሰብ ያደረግነውን አዝናኝ ሩጫ በጨረፍታ እነሆ! በድጋሚ መልካም የዓለም ፖስታ ቀን ይሁንልን! #የዓለምፖስታቀን

Here is a quick recap of the fun run we had as a post family!

More updates Ethiopost