የኢትዮጵያ ፖስታ አመራሮች እና ሰራተኞች መቄዶኒያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማእከልን ጎብኝተዋል።

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ የኢትዮጵያ ፖስታ አመራሮች እና ሰራተኞች በመቄዶኒያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማእከልን ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ ወቅት በማእከሉ ውስጥ እየተከናውኑ ስላሉ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ገለፃ የተደረገ ሲሆን የኢትዮጵያ ፖስታም የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አሳውቋል።

More updates Ethiopost

News

የኢትዮጵያ ፖስታ የኢ-ኮሜርስ ዲጂታል የገበያ ማዕከልን ለማቅረብ ከኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና ከሲኤስኤም አፍሪኮም ጋር በጋራ ተፈራርሟል።

በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ዲጂታል የገበያ እድል ለመፍጠር የተዘጋጀው ፕሮጀክት፥ በዛሬው እለት ለየኢትዮጵያ ፖስታ የኢ-ኮሜርስ ዲጂታል የገበያ ማእከልን ለማቅረብ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና ሲ.ኤስ.ኤም ከአፍሪኮም ጋር በጋራ በመሆን ተፈራርመዋል።

Read More »