የኢትዮጵያ ፖስታ በዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት (DFS) ላይ ያተኮረ ስልጠና ፕሮግራም አጠናቀቀ።

የኢትዮጵያ ፖስታ በአዲሱ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎታችን (DFS) ላይ ያተኮረ ‘የአሰልጣኞች ስልጠና’ ፕሮግራም አጠናቅቋል። ይህ ፕሮግራም ለተመረጡ የኢትዮፖስት ሰራተኞች የተሰጠ ሲሆን አስፈላጊ እውቀትን፣ የአሰራር ሂደቶችን፣ የአደጋ አስተዳደር ክህሎትን ለማስታጠቅ የተቀረፀ ነው። የዚህ ስልጠና ዋና ዓላማ እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ፖስታ ቡድን አባል እነዚህን አዳዲስ አገልግሎቶች ለደንበኞቻችን ለማምጣት ብቃት እና በራስ መተማመን ያለው መሆኑን በማረጋገጥ ነው።

More updates Ethiopost

News

የኢትዮጵያ ፖስታ የኢ-ኮሜርስ ዲጂታል የገበያ ማዕከልን ለማቅረብ ከኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና ከሲኤስኤም አፍሪኮም ጋር በጋራ ተፈራርሟል።

በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ዲጂታል የገበያ እድል ለመፍጠር የተዘጋጀው ፕሮጀክት፥ በዛሬው እለት ለየኢትዮጵያ ፖስታ የኢ-ኮሜርስ ዲጂታል የገበያ ማእከልን ለማቅረብ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና ሲ.ኤስ.ኤም ከአፍሪኮም ጋር በጋራ በመሆን ተፈራርመዋል።

Read More »