አለም አቀፍ የሙዚየም ቀን በኢትዮጵያ ፖስታ

አለምአቀፍ ሙዚየም ሣምንትን ከእኛ ጋር ያክብሩ! የ130 አመታት ታሪክን በዋናው ፖስታ ቤት ግቢ ውስጥ በሚገኘው በፖስታ እና ፊላቴሊ ሙዚየም ይጎብኙ። መግቢያ ነፃ ነው! የኢትዮጵያ ፖስታ ሙዚየምን በመጎብኘት ኢትዮጵያን እና አለምን በቴምብር እና በሌሎች ኤግዚቢቶች በዘመናት ምን ይመስሉ እንደነበር ይመልከቱ።

Follow us on our social media platforms | Facebook Telegram LinkedIn Twitter Instagram Pinterest TikTok |

More updates Ethiopost

News

የኢትዮጵያ ፖስታ የኢ-ኮሜርስ ዲጂታል የገበያ ማዕከልን ለማቅረብ ከኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና ከሲኤስኤም አፍሪኮም ጋር በጋራ ተፈራርሟል።

በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ዲጂታል የገበያ እድል ለመፍጠር የተዘጋጀው ፕሮጀክት፥ በዛሬው እለት ለየኢትዮጵያ ፖስታ የኢ-ኮሜርስ ዲጂታል የገበያ ማእከልን ለማቅረብ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና ሲ.ኤስ.ኤም ከአፍሪኮም ጋር በጋራ በመሆን ተፈራርመዋል።

Read More »