የኢትዮጵያ ፖስታ የበላይ አመራሮች እና ሰራተኞች ስትራይድ ኤክስፖን ጎበኙ።

ይህ ጉብኝት የንግድ ግንኙነታችንን ለማሻሻል እና አዳዲስ የቴክኖሎጂ እድገቶችን በተመለከተ ጠቃሚ ግንዛቤዎችን ለማግኘት እድል ሰጥቷል። የአገልግሎታችንን ቅልጥፍና ለማሳደግ እና ለውድ ደንበኞቻችን የላቀ አገልግሎት ማቅረባችንን ለመቀጠል እነዚህ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ስራችንን የማዘመን አቅማቸውን ለማየትም ተችሏል።

More updates Ethiopost

News

የኢትዮጵያ ፖስታ የኢ-ኮሜርስ ዲጂታል የገበያ ማዕከልን ለማቅረብ ከኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና ከሲኤስኤም አፍሪኮም ጋር በጋራ ተፈራርሟል።

በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ዲጂታል የገበያ እድል ለመፍጠር የተዘጋጀው ፕሮጀክት፥ በዛሬው እለት ለየኢትዮጵያ ፖስታ የኢ-ኮሜርስ ዲጂታል የገበያ ማእከልን ለማቅረብ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና ሲ.ኤስ.ኤም ከአፍሪኮም ጋር በጋራ በመሆን ተፈራርመዋል።

Read More »