የኢትዮጵያ ፖስታ ሰራተኞች የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር አሻራቸውን አኑረዋል፡፡

የኢትዮጵያ ፖስታ ችግኝ በመትከል እና በመንከባከብ የሀገሪቱን መጪ ጊዜ የተሻለ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።