የኢትዮጵያ ፖስታ የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀምና የ2019 በጀት ዕቅድ ውይይቱ አጠናቀቀ፡፡

የኢትዮጵያ ፖስታ የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀምና የ2019 በጀት ዕቅድ ውይይቱ አጠናቀቀ፡፡
ተቋሙ በ2018 በጀት ዓመት 3.85 ቢሊዮን ብር ገቢ ሰብስቧል። ይህ አፈጻጸም ከባለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ30 በመቶ ዕድገት ያሳየ ሲሆን፣ ተቋሙ በሌሎች ቁልፍ የአፈጻጸም መለኪያዎችም አመርቂ ውጤት ያስመዘገበበት ስኬታማ ዓመት ሆኖ አልፏል።