የኢትዮጵያ ፖስታ የ2018 በጀት ዓመት አበይት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት

የኢትዮጵያ ፖስታ በ2018 በጀት ዓመት ከ3.8 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ (ከቀዳሚው ዓመት የ30% ጭማሪ) በማግኘት፣ ከ6 ሚሊዮን በላይ መልዕክቶችን 97.2% በሰዓቱ በማድረስና ከ700 ሚሊዮን በላይ መደበኛ ያልሆኑ አገልግሎቶችን በማከናወን ውጤታማ ዓመት አሳልፏል።