Ethiopost Boosts Exports as Logistics Partner for New Digital Mineral Marketplace

የኢትዮጵያፖስታ አዲስ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ዲጂታል የገበያ ቦታ የሎጂስቲክስ አጋር በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል። የዲጂታል መገበያያው ማዕድናትን ለሀገር ውስጥ እና ለአለም አቀፍ ገዥዎች ክፍት የሚያደርግ ሲሆን፣ ዕሴትን በመጨመር የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት ትልቅ ሚና ይኖረዋል:: የኢትዮጵያፖስታ በላቀ የሎጅስቲክስ አገልግሎት የድርጅቶች ምርቶችን ለዓለም ዓቀፍ ገበያ ለማድረስ ዝግጁ ነው::   Ethiopost is proud to be the logistics partner […]