የኢትዮጵያፖስታ አዲስ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ዲጂታል የገበያ ቦታ የሎጂስቲክስ አጋር በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል። የዲጂታል መገበያያው ማዕድናትን ለሀገር ውስጥ እና ለአለም አቀፍ ገዥዎች ክፍት የሚያደርግ ሲሆን፣ ዕሴትን በመጨመር የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት ትልቅ ሚና ይኖረዋል:: የኢትዮጵያፖስታ በላቀ የሎጅስቲክስ አገልግሎት የድርጅቶች ምርቶችን ለዓለም ዓቀፍ ገበያ ለማድረስ ዝግጁ ነው::
Ethiopost is proud to be the logistics partner of the newly launched Digital Marketplace by the Ethiopian Mineral Corporation where minerals can be sold to local and international buyers. Beyond adding value to the nation’s economic aspirations, it will also aid the generation of foreign currency. Ethiopost stands ready to offer advanced logistics services to exporting companies.