የኢትዮጵያ ፖስታ የሰራተኞች ቀን በደመቀ ሁኔታ ተከበረ።

የኢትዮጵያ ፖስታ የሰራተኞችን ትጋት፣ ቁርጠኝነትና ስኬት ለማክበር እና ለማጠናከር ያዘጋጀው ዓመታዊ የሰራተኞች ቀን ዝግጅት በ ጥር 16 እና 17/2018 ዓ.ም በተለያዩ አበረታችና አዝናኝ መርሐ ግብሮች በደማቅ መንፈስ ተከናውኗል። በመክፈቻው ስነ-ስርዓት ላይ የኢትዮጵያ ፖስታ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዳግማዊ ኃይልዬ ተገኝተው፣ ለላቀ አፈጻጸም ያሳዩ ሰራተኞች እንዲሁም በፖስታ ገበያ (Posta Gebeya) እና ቨርቹዋል ፖስታ ሳጥን አገልግሎቶች ዝግጅት […]