የኢትዮጵያ ፖስታ የአየር ኃይል የ90 ዓመታት ጉዞን የሚያስቡ መታሰቢያ ቴምብሮችን አስረከበ፡፡

የኢትዮጵያ ፖስታ የኢትዮጵያ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አስመልክቶ ያዘጋጃቸውን ልዩ የመታሰቢያ ቴምብሮች በቢሾፍቱ ለዋና አዛዡ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ በይፋ አስረክቧል።