የኢትዮጵያ ፖስታ ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት ጋር የተሳካ የልምድ ልውውጥ አካሄደ!

የኢትዮጵያ ፖስታ ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ እና በጥሪ ማዕከል አስተዳደር ዙሪያ የተሳካ የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር አካሂዷል።