የኢትዮጲያ ፖስታ አመራር አባላት የሶስት አመት ስትራቴጂክ እቅዱን ለዋና ዋና ባለድርሻ አካላት አቀረበ፡፡
የኢትዮጲያ ፖስታ አመራር አባላት የየሶስት አመት ስትራቴጂክ እቅዱን ለዋና ዋና ባለድርሻ አካላት ያቀረበ ሲሆን ከነዚህም መካከል የገንዘብ ሚኒስቴር ተወካዮች፣ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ እና የሚመለከታቸው የፓርላማ ንዑስ ኮሚቴ አባላትን ያካትታል።
የኢትዮጲያ ፖስታ ገንዘብ ነክ የሆኑ እና ያልሆኑ አገልግሎቶችን በመላው ኢትዮጵያ እያሳደገ ይገኛል።
የኢትዮጲያ ፖስታ ከመንግስት፣ ከፋይናንሺያል አገልግሎት ሰጪዎች እና ከሞባይል ኔትወርክ ኦፕሬተሮች ጋር በመተባበር የገንዘብ ነክ የሆኑ እና ያልሆኑ አገልግሎቶችን በመላው ኢትዮጵያ እያሳደገ ይገኛል።