የኢትዮጵያ ፖስታ በዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት (DFS) ላይ ያተኮረ ስልጠና ፕሮግራም አጠናቀቀ።

የኢትዮጵያ ፖስታ በአዲሱ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎታችን (DFS) ላይ ያተኮረ ‘የአሰልጣኞች ስልጠና’ ፕሮግራም አጠናቅቋል።
የኢትዮጵያ ፖስታ አመራሮች እና ሰራተኞች መቄዶኒያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማእከልን ጎብኝተዋል።

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ የኢትዮጵያ ፖስታ አመራሮች እና ሰራተኞች በመቄዶኒያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማእከልን ጎብኝተዋል።
ለአራት ኪሎ ቅርንጫፍ ደንበኞቻችን በሙሉ

በአራት ኪሎ ቅርንጫፍ ይሰጥ የነበረውን የፖስታ ሳጥን አገልግሎት በአራዳ ቅርንጫፋችን ማግኘት ይችላሉ።
Ethiopost received the “Distinguished Achievement Award”

Ethiopost received the “Distinguished Achievement Award” from the Prime Minister of Ethiopia, H.E. Dr. Abiy Ahmed.
Ethiopost rejoices its 130th anniversary

When celebrating 130 years of service and connectivity at Ethiopost, we take pride in our rich legacy of bridging distances and creating access for every Ethiopian.
In honor of International Women’s Day, Ethiopost proudly hosted a panel discussion.

In honor of International Women’s Day, Ethiopost proudly hosted a panel discussion, featuring the esteemed Hanna Arayaselassie, Hanna Hailu, and Rahel Abayneh.
As part of the 130th anniversary celebration, team members of Ethiopost came together from all district offices.

As part of the 130th anniversary celebration, team members of Ethiopost came together from all district offices and celebrated team spirit and excellence at Yaya Village.
Ethiopost partnered with mobile network operator and financial service providers in Ethiopia.

We are excited to share a milestone moment for Ethiopost! We have partnered with the financial service providers in Ethiopia.
የኢትዮጵያ ፖስታ ከፍተኛ የስራ አመራር ቡድን ከሰራተኞች ጋር በተለያዩ ከተሞች ለቀናት የቆየ ስብሰባ አድርጓል፡፡

የኢትዮጵያ ፖስታ ከፍተኛ የስራ አመራር ቡድን ከሰራተኞች ጋር በድሬዳዋ፣ በደሴ፣ ሀዋሳ፣ በጅማ እና መቀሌ ከተሞች ለቀናት የቆየ ስብሰባ አድርጓል፡፡
የኢትዮጲያ ፖስታ አመራር አባላት የሶስት አመት ስትራቴጂክ እቅዱን ለዋና ዋና ባለድርሻ አካላት አቀረበ፡፡

የኢትዮጲያ ፖስታ አመራር አባላት የየሶስት አመት ስትራቴጂክ እቅዱን ለዋና ዋና ባለድርሻ አካላት ያቀረበ ሲሆን ከነዚህም መካከል የገንዘብ ሚኒስቴር ተወካዮች፣ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ እና የሚመለከታቸው የፓርላማ ንዑስ ኮሚቴ አባላትን ያካትታል።