የኢትዮጵያ ፖስታ ከአለም አቀፉ የኢ-ኮሜርስ ድርጅት አሊባባ ጋር ስትራቴጅካዊ በሎጂስቲክስ ዘርፍ አብሮ ለመስራት ያለመ ውይይት አካሂዷል። ይህ ትብብር የኢትዮጵያ ፖስታ ለአሊባባ የሀገር ውስጥ ፈጣን እና ተደራሽ የሆነ የሎጂስቲክስ አገልግሎት ለማቅረብ ያስችላል።

News
የኢትዮጵያ ፖስታ በደንበኞች አገልግሎት ጥራት ተሸላሚ ሆነ።
የአለም አቀፉ የፖስታ ህብረት 28ኛው ጠቅላላ ጉባዬ ላይ የኢትዮጵያ ፖስታ ባሳየው የላቀ አፈፃፀም የ2024 የፈጣን መልእክት የደንበኞች አገልግሎት ጥራት ሽልማትን ተቀብሏል።




