የቀድሞ የቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በቀለ ላበረከቱት የላቀ አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን በማለት የኢትዮጵያፖስታ በቅርቡ ባዘጋጀው የስንብት ዝግጅት ላይ ለመጪው የድርጅቱ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ መስፍን ጣሰው በቀለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሞቅ ያለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
Ethiopost expressed heartfelt gratitude to former Board Chairwoman, Ms. Dagmawit Moges Bekele, for her dedicated and longstanding. The company also warmly welcomed incoming Board Chairman, Mr. Mesfin Tasew Bekele, Ethiopian Airlines Group CEO, with best wishes for a productive tenure ahead.