በኢትዮጵያ ፖስታ እና በእልባት ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ሶሉሽን መካከል በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውል ተፈረመ፡፡

በኢትዮጵያ ፖስታ እና በእልባት ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ሶሉሽን መካከል በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውል ተፈረመ፡፡

በተቋማቱ መካከል የተደረገው ስምምነት የኢትዮጵያ ፖስታ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላትን ለማስፋፋት  ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል።

ስምምነቱን የኢትዮጵያ ፖስታን በመወከል ወ/ሮ ትዕግስት በቀለ ቺፍ ኮሜርሻል ኦፊሰር እና  በእልባት ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በኩል ደግሞ ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ነፃነት ራያ  ተፈራርመዋል፡፡

በተያያዘም በፊርማ ሥነስርዓቱ ላይ  ወ/ሮ ትዕግስት በቀለ እንደገለጹት ይህ ስምምነት የኢትዮጵያ ፖስታ እየተገበረ ያለውን ስትራቴጂክ እቅድ ከማሳካት አንጻር የአገልግሎት ተደራሽነቱን በመጨምር እና የደንበኞችን እርካታ ከፍ በማድረግ  የሚኖረው ሚና ጉልህ እንደሚሆን አብራርተዋል፡፡

የእልባት ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ነፃነት ራያም በበኩላቸው በኢትዮጵያ አንጋፋ ከሆነው የኢትዮጵያ ፖስታ ጋር ለመሥራት ስምምነት ላይ በመድረሳቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸው በድርጅታቸው ስር ባሉ በርካታ ኤጀንቶች አማካኝነት የኢትዮጵያ ፖስታን አገልግሎቶች በቅርቡ ለተገልጋዩ ህብረተሰብ ማድረስ እንደሚጀምሩ ገልጸዋል፡፡

More updates Ethiopost

News

በኢትዮጵያ ፖስታ እና በእልባት ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ሶሉሽን መካከል በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውል ተፈረመ፡፡

ስምምነቱን የኢትዮጵያ ፖስታን በመወከል ወ/ሮ ትዕግስት በቀለ ቺፍ ኮሜርሻል ኦፊሰር እና  በእልባት ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በኩል ደግሞ ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ነፃነት ራያ  ተፈራርመዋል፡፡

Read More »
News

የኢትዮጵያ ፖስታ ከኢት-ስዊች አክሲዮን ማሕበር ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ።

በስምምነት ፊርማ ስነስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ፖስታ እና ኢትስዊች አክሲዮን ማሕበር የተፈራረሙት ስምምነት የኤጀንት ኔትወርክ ማኔጅመንት መተግበሪያን በጋራ ለማበልፀግ ያለመ እንደሆነ ተነግሯል።

Read More »
News

የኢትዮጵያ ፖስታ ነባር የቦርድ አባላት የሽኝት እና ለአዲሱ ቦርድ አባላት የአቀባበል ስነስርአት ተካሄደ።

በሽኝት ሥነሥርዓቱ ላይ ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ ዳግማዊ ኃይልዬ የተቋሙ የስትራቴጂ እቅድ ግቡን እንዲመታ የቦርድ አባላቱ ያበረከቱትን ጉልህ አስተዋፅኦ በማንሳት በኢትዮጵያ ፖስታ ውስጥ ትልቁን ታሪክ እንደፃፉ እና ትልቅ ምስጋና እና ክብር እንደሚገባቸው ገልፀዋል።

Read More »