የኢትዮጵያ ፖስታ ቡድን በፖስታና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፎች ውይይቶችን በማበረታታት እና የትብብር እድሎችን በማቀድ ከፓን አፍሪካ ፖስታ ህብረት (PAPU) ዋና ፀሃፊ ከዶ/ር ሲፉንዶ ቺፍ ሞዮ እና ከኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ተወካዮች ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርጓል።
Ethiopost team sat down for a fruitful meeting with H.E. Dr. Sifundo Chief Moyo, Secretary General of PAPU, and delegates from the Ethiopian Communications Authority, fostering discussions and envisioning collaborative opportunities in the postal and communication sectors.